
ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከዜጎች የቀረበ ጥሪ
የትዮጵያን ሰራዊት ከመበተን ለማዳን የተደረገ አስቸኳይ ጥሪ ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት ከሰላም ፈላጊና ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለመቀጠል ከሚደክሙ⦁ የኢትዮጵያ ጦር ሊረዳ የሚገባው አንድ ነገር ካለ ኢትዮጵያ የለችም ማለት የኢትዮጵያ ጦር የሚባል ነገርም የለም ማለት ነው።⦁ ስለዚህ ሰራዊቱ ማንንም ሳይጠብቅ በግሉ ኢትዮጵያን የማዳን ትግሉ ውስጥ መግባት አለበት። የሚታገለውም እኛን ለማዳን ሳይሆን እራሱና ልጆቹ ለማኝ ከመሆን ለማዳን መሆኑን…