ከፋኖአንድነትምክርቤትየተሰጠመግለጫ! ናሁሰናይለማንሞተ?

ናሁ ሰናይ ብዙ የተደላደለ ሕይወትና ሌሎች የሚመኙት የወደፊት እድል በእጁ ነበር፡፡ ሰው እንደ እንስሳ ሲታረድ፣ እናቶች ሆዳቸው ተቀዶ ሲጣሉ፣ ድሆች በጅምላ በዶዘር ሲቀበሩ፣ መናኞች በገዳማት ሲታረዱ፣ አብያተ ክርስቲያናትና መስጊዶች ሲፈርሱ፣ ሕጻናት “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ሲሉ፣ ሕዝብ በወጠጤዎች ተንቆ ቤቱ በላዩ ላይ ሲፈርስ ከዳር ሆኜ ከማየት እኔ ሕይወቴ ትሰዋ ብሎ ነው። ናሁ ሰናይ አንዳርጌ የንጹኃን…

Read More

ከአራቱ የአማራ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች የተሠጠ መግለጫ

                  የአማራ ሕዝብ እያካሄደ የሚገኘው የኅልውና ትግል በዓይነትም በስልተ ትግልም ተለዋዋጭ የሥርዓቱን ፖለቲካዊ ሻጥር በሚያፈራርስ ተክለ ቁመና ላይ ይገኛል።  ትግሉ የሕዝባችንን ኅልውና ማረጋገጥ  በሚቻልበት ሃዲድ እየተጓዘ መሆኑን በርካታ አመላካች ጉዳዮች ቢኖሩም በአራቱም ጠቅላይ ግዛቶች የሚገኙ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋርዮሻዊ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ከመሥራት እስከ በአንድ ተቋም መታገል የሚያበቁ …

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝናከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ ናቸው። ባለፉት አምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የሚሠራው ፖለቲካ መሠረቱን፣ አዕማዱንና ጣራውን አማራን መጥላት ላይ ያደረገ እና አርክቴክቶቹም የአማራ ጠልነት ትርክት ያሰባብሰባቸው የፖለቲካ ኃይሎች ናቸው። ይህን የፖለቲካ ሴራ የተረዱ የአማራ ልጆች…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ

የዐማራ ሕዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የመንግሥትን ሥልጣን በተቆናጠጡ ዐማራ ጠል ኃይሎች አማካይነት ፖሊሲን፣ ሕግንና ሥርዓትን ሽፋን ባደረገ መልኩ በመላው የኢትዮጵያ ግዛት እንደ አውሬ እየታደነ ተገድሏል፣ በጅምላ ተቀብሯል፣ አስከሬኑ ሳይቀር በእሳትተቃጥሏል፣ ለአራዊትም ሲሳይ ሆኗል። ይህን ተከትሎ ሕዝባችን ለበርካታ ዓመታት በሰላማዊ ትግል የጠየቀ ቢሆንም ይህ ሠላማዊ ትግላችንና ጥያቄያችን እንደ አቅመቢስነት፥ አላዋቂነትና ሞኝነት ተቆጥሮ መንግሥት ነኝ የሚለው ሥርዓት…

Read More

የኢትዮጵያ ድል ለምን በየጊዜው ይነጠቃል?

ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ፕሮግራም የመጀመሪያ ገጽ ብናይ “የኢትዮጵያ ሕዝብ በ1966 እና በ1997ዓ.ም. የተቀዳጀውን ድል ተነጠቀ” ብለው ነው የሚጀምሩት። ይሁንና ይህ የድል ንጥቂያ እንዳይደገምምን መደረግ እንዳለበት አጥንቶ ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር ምን መደረግ እንዳለበት ያስጠነቀቀ ምሁርግን የለም።የፋኖ አንድነት ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የራሱ ግንዛቤና መግባባት ላይ ደርሷል። ዋናው ችግርመንጋውን በማነሳሳትና…

Read More

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት

፲ ጥር ፳፻፲68 ዓ/ም የአብይ የኦፒዲኦ መንግሥት ሰንደቅ አላማህን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ፣ ማህተብህን በጥሶ፣ ሀገርህን አዳክሞና ከፋፍሎ የራሱን መንግሥት ለመመስረት ቁርጠኛነቱን አሳይቷል። ከክርስቶስ ጥምቀት ጀምሮ ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት ዓመታት (1686) በኢትዮጵያ ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል እንዳይከበር መንግሥት ወስኗል።  አንተን ደግሞ ትከሻህ ላይ ትንሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ትከሻህ ላይ ለጥፎ አንተን ይማግድሀል ሚስትህና…

Read More

የጎጃም ዕዝ ፋኖ አሁን ያለበት ቁመና እና ያጋጠማቸዉ እንቅፋቶችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፤

ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም! የጎጃም ዕዝ ለበርካቶች የትግሉ ደጋፊዎች ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ኩራት  የሚሆን ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን  ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል። በተለያዩ አካባቢዎች የሰራናቸዉ ኦፕሬሽኖች እና ዘመቻዎች ሕዝብንና ሀገርን የሚያኮሩ፤ በታሪክ ማህደር ለቀጣይ ትዉልድ በደማቁ የሚፃፉ ድሎችን አስመዝግበናል። ከእነዚህ ጠንካራ እንቅስቃሴዎች በተቃራኒው የቆሙ አካላት የትግሉን መልካም ጅማሮ ለማበላሸት ወደፊትም የተሻለ ሥራ እንዳይሰራ ከጠላቶቻችን ባልተናነሰ…

Read More

ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ

ፋኖነት ቅንጦት ሳይሆን የአማራ ህዝብ ፍትህ በተጓደለበት፣ ነፃነቱ በተገፈፈበት፣ ጠላት አገሩንና ሀይማኖቱን ሊያረክስ በመጣበት እና የመኖርና ያለመኖር የህልውና ትግል በገጠመው ጊዜ ለክብሩ ለማንነቱ ለሀይማኖቱ ሲል በአንድነት የሚነሳበት እሴቱ ነው። በመሆኑም አማራ በአንድነት በተነሳበት በዚህ ጊዜ በተለይም በጎጃም ፈር ቀዳጅ ሆኖ በየወረዳው የተበታተነውን ትግል አንድ አድርጎ አራት ኪሎ ትንሳዔውን ለማክበር በጎጃም ቀጠና ዕዝ ከተመሰረተ ቅርብ ጊዜ…

Read More

ፋኖና የዲያስፓራ ሚድያ። ሚድያው ፋኖን እየደገፈ ወይስ ድጋፍ እያሳጣ ነው?

የዲያስፓራ ሚዲያ በፋኖ ስምን በጠራ ቁጥር ከሚያገኘው ገቢ 20% ለፋኖ ቢሰጥ ኖሮ ዛሬ አዲስ አበባ በተገባ ነበር። ይልቁንም ትግሉ እንደተጠናቀቀ፣ ድል እንደመጣ፣ ስርአቱ እንደወደቀ፣ በመቶ ቢሊዮን ድጋፍ እንዳገኘ ተደርጎና ተጋኖ የሚቀርበው ዜና ሰዉ ድጋፍ እንዳያደርግ፣ የትግሉ ተመልካች እንዲሆንና ነጻ አውጪ ጠባቂ እንዲሆን አድርጎታል።   መቶ ሀያ ሚልዮም ህዝብ በቻለው ሁሉ ስርአቱን እንዲያዳክም ከመቀስቀስ ይልቅ  ቁጭ ብሎ…

Read More