Books
“There is no greater treasure than a well-read book, for within its pages, wisdom whispers and knowledge unfolds.”

Featured book
የአማራ ህዝብ ትግል ዳራ እና የትግል አቅጣጫዎች
በመስከረም አበራ 5/23/2014
1. መግቢያ
የአማራ ህዝብ1 ከኢትዮጵያ የሃገረ-መንግስትነት ታሪክ ጋር ጥብቅ የስነ-ልቦና ቁርኝት ያለው ህዝብ ነው፡፡በመሆኑም ለምዕተዓመታት ከአማራ ማንነቱ ይልቅ በኢትዮጵያዊ ማንነቱ ላይ ትኩረት ያደረገ የፖለቲካ ተሳትፎ ሲያራምድ የኖረ ህዝብ ነው፡፡ይህ ማለት ግን ኢትዮጵያ ባለፈችበት የታሪክ ምዕራፎች ሁሉ ልዩ ተጠቃሚነት ያለው ህዝብ ነበር ማለት አይደለም፡፡ይልቅስ በሃገሪቱ የተነሱ አገዛዞች በሌሎች የሃገሪቱ ህዝቦች ላይ ያደርሱት የነበሩት በደልና ጫና ሁሉ በአማራ ህዝብ ላይም ደርሷል….

Featured book
ከአንባገነን ስርአት ማስወገጃ ስልት
የለውጥ መንገድ፡ ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ የመወያያ ነጥቦች
ትልቅ ግንድን ምስጥ የሚበላው በትንሹ/ በማይክሮ ግራም/ የሚገመት ነው። መፍለጫ መጋዝ ይምጣልኝ አይልም። የኢትዮጵያም
ነጻነት የሚመጣው ሁሉም በጥቃቅኑ ሲሳተፍ ነው።
“