Month: November 2024
በህግ አምላክ! ክርስትናና እስልምና ምን ጠቀመን?
ያሬድ ኃይለመስቀል. Yaredhm.yhm@gmail.com የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስትና; ከእስልም እና ይሁዳዊነት (Judaism) እምነትቶች ውጪ ማሰብ አይቻልም? ማሰብ ይቻላል የሚል ካለ ቢያስተምሩን በጎ ነው። የኢትዮጵያ እምነቶች ጥቅማቸው በጣም ብዙ ነው፤ አንድ መጽሀፍም አይበቃውም፤ ለቅምሻ ያህል የኢትዮጵያ እምነቶች ለነጻነት፤ ለፍትህ፤ ለትምህርት፤ ለብልጽግና፤ ለስነ ህንጻ፤ ለህክምና፤ ለሰላም፤ ለታሪክ፤ ለስነ ጥበብ፤ ስነ እጽዋት፤ ስነ ፍጥረት፤ ስነ ከዋክብት፤ ስነ ቀመር፤ ስነ ፍልስፍና፤…