የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 1) | ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም.

አቻሜለህ ታምሩ የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደትላንቱ በሚል የውይይት መድረክ ላይ ስለ እስክንድር ተጠይቆ ከተናገረው የተወሰደ

እስክንድር የአማራ ትግል ውስጥ ውጤታማ ሊሆንበት ይችላል ብዬ የማስበው ቦታ አሁን ለሻለቃ ዳዊት የሰጠውን ቦታ እሱ እዚህ ሀገር ሆኖ ቢያስተባብር እና ዲፕሎማሲውን ቢሰራ ጥሩ ድጋፍ ያደርግ ነበር ባይ ነኝ። ስለዚህ አሁን ላይ እስክንድር ያለቦታው ነው የተገኘው

እስክንድር ለአማራ የያዘው አላማ ምንድነው ተብለን አብዛኞቻችን ብንጠየቅ፤ ብዙዎቻችን መልስ ያለን አይመስለኝም

እኔ እስክንድር አማራው በደረሰበት የህልውና አደጋ ልክ የሚሆን የአማራ አላማ አለው ብዬ አላምንም አቻሜለህ በዚህ ውይይት ከእስክንድር በተጨማሪ ሌሎች ጠቃሚ እና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችንም አንስቷል። ሙሉ ውይይቱን ብታደምጡት ብዙ ታተርፋላችሁ። ሊንኩ

የማይጠይቅ ትውልድ ዛሬም እንደ ትላንቱ (ክፍል 2) | ታኅሣሥ 20 ቀን 2016 ዓ.ም.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *