የዐመሓራ አሁናዊ ንቅናቄ ከቀደሙት በ50 ዓመታት ከታዩት ንቅናቄዎች በምን ይለያል?

ከብዙ ንቅናቄዎች መካከል የዐመሓራን ጨምሮ 6ቱን በንቅናቄዎቼ በስድሰት መሥፍረቶች፡ (1)መግፍኤ፥ (2) የንቅናቄ መሪዎች (3) ፍልስፍና / ርእዮት ( ግብ/ዓለማ (4) የትግል አካሄድ/ ስነ ምግባር/ ስልት (5) ተግሉ ከተነሳበትና ካስቀመጠው ግብ አንፃር ያመጣው የውጤት ዘለቄታዊነት እና (6) ንቅናቄው በተግባር ለአገር ያመጣው ጥቅም ወይንም እዳ መመዘን በእጃችን ላይ ያለውን የዐመሓራ ንቅናቄ ዘለቄታዊነት ያለው አገራዊ ፋይዳ እንዲኖረው በንፅፅር…

Read More

የየየአዲስ አበባ በ24 ስአት የማፍረስ ተባባሪዎች“ውሻ በውሻ ላይ ከጨከነ ሰው በውሻ ላይ ቢጨክን ምን ይገርማል?” አለ ሉሉ ዳንኤል ክብረት

ክፍል ሁለት ውቃቤ የሚባለው ጊዜ የጣለው ውሻ እኔ የሰማሁት “መንግስት በመንግስት ላይ ይነሳል ሲባል ነበር “ውሻ በውሻ ላይ ይነሳል ሲባል አልሰማሁም ነበር” ይላል። በእርግጥ በሀገራችን ውሻ በውሻ ላይ ለምን ተነሳ ብለን መጠይቅ አለብን?የአዲስ አበባን በዚህ ፍጥነት መፍረስ ያየ የመንግስትን ብቻ ሳይሆን በመሀበረሰቡ ውስጥ ያለውን ቀውስ ይገባዋል። ብዙ ሰው ፒያሳ በመፍረሱ ደስተኛ አይደለም፣ ይሁንና ብዙ ሰው…

Read More

“አምሓራውንምንበላው? ብአዴንንስማንወለደው?

ራሴላስ ወልደማርያም አምሓራው በኢትዮጵያ ረጂም ታሪክ ውስጥ ብዙ አኩሪ ታሪክ ያለው ብልህና አስተዋይ ሕዝብ ነበር። ለነጻነቱ ለመብቱ የሚሞት፣ ከሆዱ ነጻነቱ የሚያስቀም፣ ለማንም ሎሌና ባርያ ከመሆን ሞቱን የሚመርጥ ኩሩ ህዝብ ነበር። አሁን ማን ብአዴንን ወለደ? ማንስ ከለሰው ? እንዲህ ለምን ጉራማይሌ ሆነ?ነቡረዕድ ኤርምያስ ከበደ ነፍሳቸውን ይማርና ““አም” ማለት በግዕዙ “ህዝብ” ሲሆን “ሓራ” ደግሞ ነጻ ማለት ነው…

Read More

ከፋኖአንድነትምክርቤትየተሰጠመግለጫ! ናሁሰናይለማንሞተ?

ናሁ ሰናይ ብዙ የተደላደለ ሕይወትና ሌሎች የሚመኙት የወደፊት እድል በእጁ ነበር፡፡ ሰው እንደ እንስሳ ሲታረድ፣ እናቶች ሆዳቸው ተቀዶ ሲጣሉ፣ ድሆች በጅምላ በዶዘር ሲቀበሩ፣ መናኞች በገዳማት ሲታረዱ፣ አብያተ ክርስቲያናትና መስጊዶች ሲፈርሱ፣ ሕጻናት “ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም” ሲሉ፣ ሕዝብ በወጠጤዎች ተንቆ ቤቱ በላዩ ላይ ሲፈርስ ከዳር ሆኜ ከማየት እኔ ሕይወቴ ትሰዋ ብሎ ነው። ናሁ ሰናይ አንዳርጌ የንጹኃን…

Read More

ከአራቱ የአማራ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች የተሠጠ መግለጫ

                  የአማራ ሕዝብ እያካሄደ የሚገኘው የኅልውና ትግል በዓይነትም በስልተ ትግልም ተለዋዋጭ የሥርዓቱን ፖለቲካዊ ሻጥር በሚያፈራርስ ተክለ ቁመና ላይ ይገኛል።  ትግሉ የሕዝባችንን ኅልውና ማረጋገጥ  በሚቻልበት ሃዲድ እየተጓዘ መሆኑን በርካታ አመላካች ጉዳዮች ቢኖሩም በአራቱም ጠቅላይ ግዛቶች የሚገኙ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋርዮሻዊ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ከመሥራት እስከ በአንድ ተቋም መታገል የሚያበቁ …

Read More

የየየአዲስ አበባ ውሾች “ውሻ በውሻ ላይ ከጨከነ ሰው በውሻ ላይ ቢጨክን ምን ይገርማል?” አለ ሉሉ ዳንኤል ክብረት

ክፍል አንድ ራሴላስ ወልደ ማርያም አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሊወርዱ ሰባት ወር ሲቀራቸው በሀምሌ 2010 ዓመተ ምህረት አቶ ዳንኤል ክብረት አንድ በውሾች ገጸ ባህሪ መስለው ያሳተመት መጽሀፍ አለ። ይህንን መጽሐፍ በቻግኒ ዩቲዩብ የተተረከውን አደመጥኩት። መጽሐፏ የፓለቲካ ስላቅ (Political satire) እንደሚባለው ነው።አቶ ዳንኤል ክብረት የጠቅላይ ሚኒስቴርና አማካሪ ሆነው ከመሾማቸው በፊት ዘላለማዊውን የክርስቶስን መንግስት በመስበክና በደራሲነት ይታወቁ ነበር።…

Read More