Open Letter to Ethiopian Generals & PParity Officials. 

Wake up to stop committing crime against the Ethiopian People, Rasselas Weldemariam Rasselasimlac1@gmail.com Attention to Gen. Abebaw Tadesse, Gen. Yilma Merdassa, Gen.Hassen Ibrahim, Gen. Getachew Gudina and all the other generals & colonels Dictators have the ability to manipulate and control their followers, often leading them to commit heinous crimes and atrocities. Many infamous dictators…

Read More

የብልጽግና ወንጌል ተከታዬችንንና ከብልጽግንል ፓርቲ አባላት፣  ከዲያብሎስ አምልኮ እራሳችሁን አግልሉ

ሰይፈ ስላሴ
ክፍል አንድብዙ መጽሐፍ ቅዱስንና ቁራንን ያጠኑ ብዙ ሰዎች በኢትዮጵያ አሉ። ይሁንና እነዚህ ሰዎች አለማዊውን የአዲሱ ዘመን የስነልቦና መጽሀፍትን አላነበቡም። ስለዚህ ብዙ ክርስቲያኖች እስላሞች ሀይማኖታቸውን ቀይረው የአብይና የሱ ዲያብሎስን እምነት ተከታዬች ሆነዋል። አብይ 14 ሚሊዮን ተከታዬች እንዳሉት ባለፈው ሳምንት ነግሮናል።በሌላ በኩል ደግሞ ብዙ የስነልቦናውን (The New Age Movement) እና አለማዊውን መጽሀፍ ያነበበቡ ብዙ ኢትዮዊያን አሉ…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ!

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ! አገር ሰሪው ታላቁና ጀግናው የአማራ ሕዝብ ባለንበት በ21ኛው ክ/ዘመን እንደ ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስና ምስቅልቅል ተዳርጎ፣ በሀገሩ ላይ የዘር ማፅዳትና ማጥፋት ዓለማቀፍ ወንጀል እየተፈፀመበት፣ በአገዛዙ የጀምላ ፍጅትና ጦርነት ታውጆበት፣ ህልውናው ከምን ግዜውም በላይ የከፋ አደጋ ላይ ወድቆ ይገኛል። ይሁንና በዚህ ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝናከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ ናቸው። ባለፉት አምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የሚሠራው ፖለቲካ መሠረቱን፣ አዕማዱንና ጣራውን አማራን መጥላት ላይ ያደረገ እና አርክቴክቶቹም የአማራ ጠልነት ትርክት ያሰባብሰባቸው የፖለቲካ ኃይሎች ናቸው። ይህን የፖለቲካ ሴራ የተረዱ የአማራ ልጆች…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ

የዐማራ ሕዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የመንግሥትን ሥልጣን በተቆናጠጡ ዐማራ ጠል ኃይሎች አማካይነት ፖሊሲን፣ ሕግንና ሥርዓትን ሽፋን ባደረገ መልኩ በመላው የኢትዮጵያ ግዛት እንደ አውሬ እየታደነ ተገድሏል፣ በጅምላ ተቀብሯል፣ አስከሬኑ ሳይቀር በእሳትተቃጥሏል፣ ለአራዊትም ሲሳይ ሆኗል። ይህን ተከትሎ ሕዝባችን ለበርካታ ዓመታት በሰላማዊ ትግል የጠየቀ ቢሆንም ይህ ሠላማዊ ትግላችንና ጥያቄያችን እንደ አቅመቢስነት፥ አላዋቂነትና ሞኝነት ተቆጥሮ መንግሥት ነኝ የሚለው ሥርዓት…

Read More

የፖለቲካ ድርድር

የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ…

Read More

ክፍል ሁለት ከ ባለፍው ሳምንት የቀጠለ

የካኪስቶክራሲ አገዛዝና የአማራ ህዝብ አርበኝነት ሰውነት ይበቃል የአብይ አህመድ ካኪስቶክራሲ አገዛዝ የአማራን ህዝብና የሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጨቁንበት አግባብ እጅግ በተለያየ መንገድ መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል። ይህንን ልዩነት የማይገነዘቡ ወይም የሚያለባብሱ ሰወች የአማራን ህዝብ ጭቆና ለማራዘም ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋሉ። አብይ አህመድ አማራን ከሌላው ህዝብ በተለየ መንገድ የሚያጠቃው እንዴትና ለምን እንደሆነ ለመገንዘብ የኢትዮጵያን ድህረ-አብዮት ፖለቲካ ማስታወስ ያስፈልጋል።…

Read More