በወቅታዊ ጉዳይ”ከዐማራ ፋኖ በጎንደር” የተሰጠ መግለጫ

“…የዐማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የኅልውና አደጋ ለመቀልበስ ዱር ቤቴ፣ አራዊት ዘመዴ ካለ ዓመታት ተቆጥረዋል። በየቀጠናው ነጻነትን ሽቶ፣ ግፍን ተጸይፎ፣ ኅልውናውን አስቦ በሐቅ ላይ መሠረቱን አድርጎ የፈነነው አርበኛ ተቋማትን እያሳደገ ወደ አንድ ማዕከላዊ ተቋም ማምጣት አስፈላጊነቱ ውሎ ያደረ ሐቅ ነው። ይህንን ጉዳይ በወጉ የተረዱ የዐማራ ሕዝብ የኅልውና ታጋዮች አንድ ድርጅታዊ አታጋይ ተቋም ለማቆም በብርቱ ከሚደክሙ…

Read More

ፋኖ እንምራ ብለው ራሳቸውን የሚመርጡ ሰዎች ማወቅ የሚገባቸው ወሳኝ ጉደዮች

ሐምሌ ፬ ቀን ፳፳፲፮ ዓ/ም የውይይት መነሻ ትዝብትና ምክራዊ መልእክት ቁጥር ፩ የአማራ ህዝብና የኢትዮጵያ ችግር ውስብስብ ነው። ይሄው ለሃምሳ አመታት እንዳየነው ሁሉም የኢትዮጵያን ችግር በራሱ እና በራሱ መንገድ እፈታለሁ ብሎ ትግል እየጀመረ መጨረሻ ለራሳቸውም ውርደት ሽንፈትን የታሪክ አተላ ሆኖ ነው የቀረው። ኢትዮጵያም አሁን የምትገኝበት የመገራ አውድ ፈጥረው ተከታዪን ትውልድ በደም ውስጥ አቁመውት፥ አገሪቷን አዳክመው…

Read More