Blog

በህግ አምላክ! ክርስትናና እስልምና ምን ጠቀመን?

ያሬድ ኃይለመስቀል. Yaredhm.yhm@gmail.com የኢትዮጵያ ታሪክ ከክርስትና; ከእስልም እና ይሁዳዊነት (Judaism) እምነትቶች ውጪ ማሰብ አይቻልም? ማሰብ ይቻላል የሚል ካለ ቢያስተምሩን በጎ ነው። የኢትዮጵያ እምነቶች ጥቅማቸው በጣም ብዙ ነው፤ አንድ መጽሀፍም አይበቃውም፤ ለቅምሻ ያህል የኢትዮጵያ እምነቶች ለነጻነት፤ ለፍትህ፤ ለትምህርት፤ ለብልጽግና፤ ለስነ ህንጻ፤ ለህክምና፤ ለሰላም፤ ለታሪክ፤ ለስነ ጥበብ፤ ስነ እጽዋት፤ ስነ ፍጥረት፤ ስነ ከዋክብት፤ ስነ ቀመር፤ ስነ ፍልስፍና፤…

Read More

ብሔርተኝነት ለጥፋት የሚጠራ ሰይጣን እንጂ ለመዳን የሚጋብዙት ቅዱስ መልአክ አይደለም

ዐመሓራነት በብሔርተኝነት እንዳይሰናከል የንቃ ደወል ጥሪ!ወልደማርያም ይህን ጽሁፍ ያስጀመረኝ በመምህር ፋንታሁን ዋቄ ስለብሔርተኝነት በቪዲዮ የተላለፈ መልእክት ማድመጤ ነው። ነገሩ ኮረኮረኝና ልምዴንም፥ የዓለምንም ዳሰሳ አድርጌ ለመጻፍ ተነሳሁ። መምህር ፋንታሁን ብሔርተኝነት ስለሚያመጣው ችግር ለውይይት መነሻ የሚሆን እጅግ ኮርኳሪ አንድ ባለሁለት ክፍል ቪዲዮ ለቀው ነበረ። ይሄንን ቪዲዮ ካየሁ በኋላ እኔም የራሴን እይታ ለመስጠት ተነሳሳሁ። ኢትዮጵያ በጎሳ ብሔርተኝነት ስትናጥ…

Read More

ዚዝምና መንግሥታዊ የፕሮፓጋንዳ ትርክት

(ምንና ምን?) የናዚ አረመኔ የጦርነት ማሽን የሰውን ነፍስ ለመብላት ማጓራት የጀመረው በመጀመሪያ በሌላ በማንም የውጪ ኃይል ላይ ሳይሆን፣ እንደ ማኅበረሰብ የተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ብሎ ጠምዶ በያዛቸው በጂዊሽ ኮሙኒቲዎች ላይ ነበር። የናዚ ፓርቲ ሲመሠረት ከመነሻው ጀምሮ የነበረውን ታሪክ የሚነግረን እጅግ ተነባቢውን መፅሐፍ ያበረከተልን የታሪክ ፀሐፊ ዊልያም ሺረር ነው። በዚህ መፅሐፉ ሺረር የሚነግረን የመጀመሪያዎቹ አምስት…

Read More

ፋኖ በሻለቃ ዳዊት ተመርቶ ለድል አይበቃም። ይበታተናል።

ወልደማርያም መጀመሪያ ከሻለቃ ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ የፋኖ መሪ ነወይ ካላችሁ መልሱ አዎ ነው። እስክንድር በመጀመሪያ መሪ አልሆንም ብሎ ነበር። በዳዊት ጭቅጨቃና አንዳንዴም ስድብ ጭምር ነው የአንድነት ግንባር ብሎ የዳዊት  ምናባዊ ድርጅት ሊቀመንበር የሆነው።  ሻለቃ ዳዊት የእስክንድር የሀብታሙና የመከታው ነፍስ አባት፣ የዶላር ምንጭና የዚህ ሁሉ መርዝ ጠማቂ እሱ ነው።  እንደ ጣልያኖቹ ማፍያ ከፊት ብቅ ሳይል ሁሉን…

Read More

ይድረስ ለፋኖ ለእስክንድር ነጋበትግል ሜዳ ላይ ከምንገኝ ፋኖ ወንድም እኅቶችህ

፫/፪/፳፻፲፮ ዓ/ም ትግሉ ውስጥ ገብተህ ህይወትህን ለአደጋ በማጋለጥህ ትልቅ አክብሮት አለን። ከዚህ ቀደምም የአንባገነን ስርአሮዓቶችን ለመዋጋት የከፈልከውን መስዋዕትነት እናውቃለን እናከብራለን። አሁን ይህንን ደብዳቤ እንድንጽፍልህ ያስገደደን አንዳንድ የስትራቴጂክ ስህተቶች እያየን በመሆኑና ይህም የፋኖ ትግልን ከፋፍሎ ለግጭትና ለመዳከም ይዳርገዋል ብለን ስለሰጋን ነው። ፋኖ ገና በቂ ኃይል፣ ትጥቅና ስንቅ የለውም ። ፋኖ ማንም መልምሎ፣ አሰልጥኖና፣ አስታጥቆ በዲሲፕሊንና በድርጅታዊ…

Read More

በወቅታዊ ጉዳይ”ከዐማራ ፋኖ በጎንደር” የተሰጠ መግለጫ

“…የዐማራ ሕዝብ የገጠመውን መንግሥት መር የኅልውና አደጋ ለመቀልበስ ዱር ቤቴ፣ አራዊት ዘመዴ ካለ ዓመታት ተቆጥረዋል። በየቀጠናው ነጻነትን ሽቶ፣ ግፍን ተጸይፎ፣ ኅልውናውን አስቦ በሐቅ ላይ መሠረቱን አድርጎ የፈነነው አርበኛ ተቋማትን እያሳደገ ወደ አንድ ማዕከላዊ ተቋም ማምጣት አስፈላጊነቱ ውሎ ያደረ ሐቅ ነው። ይህንን ጉዳይ በወጉ የተረዱ የዐማራ ሕዝብ የኅልውና ታጋዮች አንድ ድርጅታዊ አታጋይ ተቋም ለማቆም በብርቱ ከሚደክሙ…

Read More

ፋኖ እንምራ ብለው ራሳቸውን የሚመርጡ ሰዎች ማወቅ የሚገባቸው ወሳኝ ጉደዮች

ሐምሌ ፬ ቀን ፳፳፲፮ ዓ/ም የውይይት መነሻ ትዝብትና ምክራዊ መልእክት ቁጥር ፩ የአማራ ህዝብና የኢትዮጵያ ችግር ውስብስብ ነው። ይሄው ለሃምሳ አመታት እንዳየነው ሁሉም የኢትዮጵያን ችግር በራሱ እና በራሱ መንገድ እፈታለሁ ብሎ ትግል እየጀመረ መጨረሻ ለራሳቸውም ውርደት ሽንፈትን የታሪክ አተላ ሆኖ ነው የቀረው። ኢትዮጵያም አሁን የምትገኝበት የመገራ አውድ ፈጥረው ተከታዪን ትውልድ በደም ውስጥ አቁመውት፥ አገሪቷን አዳክመው…

Read More

ነጋሪተ ፋኖ

የፋኖ ህዝባዊ ጥሪ ቀለብ ስዩም. 03/10/2016 ዓ/ም በአማራ ግዛት የፋኖ የትጥቅ ትግል ከተጀመረ እነሆ ውሎ አደረ። የትጥቅ ትግል ማድረግ ያስፈለገው ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ለማምጣት አይደለም፤ ዲሞክራሲ ለአማራ ህዝብ “ቅንጦት” የሆነበት ጊዜ ላይ ተደርሷል። ምክንያቱም የፋኖ የትጥቅ ትግል መሰረታዊ አላማው፦የአማራ ህዝብ በህይዎት መኖርና አለመኖር የህልውና ጥያቄ ሆኖ በመገኘቱ ይሆናል።ከ1983ዓም ጀምሮ የኢትዮጵያን ህዝብ በኀይል እየገዙ ያሉት የወያኔ ኢህአዴግ…

Read More

የኢትዮጵያን ሕዝብ ነጻ ለማውጣት

የኢትዮጵያ ሕዝብን ነጻ ማውጣት የሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነጻ የሚወጣው ከማነው? ከባርነት ውስጥ ነውን? ማንስ ነጻ ያወጣዋል? እንዴት ባርያ ሆነ? እንዴት ነጻ ይውጣ?  የሚሉ ጥያቄዎች ማንሳትና በማያጠራጥር መንገድ መመለስ ቅድሚያ ያለው የአመክንዮአዊ ተጠየቅ ሂደት ነው። ትርጓሜ፦ ኢትዮጵያ፦ ኢትዮጵያ ፭ ሺ ዘመናት ታሪክ ያላት አፍሪካዊት ብሔር ስትሆን በተለያዩ ዘመናት የቆዳ ስፋቷ በሰሜን ግብጽን፥ በደበቡብ ሕንድ ውቂያኖስን፥…

Read More