ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት

፲ ጥር ፳፻፲68 ዓ/ም የአብይ የኦፒዲኦ መንግሥት ሰንደቅ አላማህን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ፣ ማህተብህን በጥሶ፣ ሀገርህን አዳክሞና ከፋፍሎ የራሱን መንግሥት ለመመስረት ቁርጠኛነቱን አሳይቷል። ከክርስቶስ ጥምቀት ጀምሮ ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት ዓመታት (1686) በኢትዮጵያ ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል እንዳይከበር መንግሥት ወስኗል።  አንተን ደግሞ ትከሻህ ላይ ትንሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ትከሻህ ላይ ለጥፎ አንተን ይማግድሀል ሚስትህና…

Read More

የጎጃም ዕዝ ፋኖ አሁን ያለበት ቁመና እና ያጋጠማቸዉ እንቅፋቶችን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፤

ጥር 07 ቀን 2016 ዓ.ም! የጎጃም ዕዝ ለበርካቶች የትግሉ ደጋፊዎች ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ኩራት  የሚሆን ለሌሎች ምሳሌ የሚሆን  ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል። በተለያዩ አካባቢዎች የሰራናቸዉ ኦፕሬሽኖች እና ዘመቻዎች ሕዝብንና ሀገርን የሚያኮሩ፤ በታሪክ ማህደር ለቀጣይ ትዉልድ በደማቁ የሚፃፉ ድሎችን አስመዝግበናል። ከእነዚህ ጠንካራ እንቅስቃሴዎች በተቃራኒው የቆሙ አካላት የትግሉን መልካም ጅማሮ ለማበላሸት ወደፊትም የተሻለ ሥራ እንዳይሰራ ከጠላቶቻችን ባልተናነሰ…

Read More

ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ

ፋኖነት ቅንጦት ሳይሆን የአማራ ህዝብ ፍትህ በተጓደለበት፣ ነፃነቱ በተገፈፈበት፣ ጠላት አገሩንና ሀይማኖቱን ሊያረክስ በመጣበት እና የመኖርና ያለመኖር የህልውና ትግል በገጠመው ጊዜ ለክብሩ ለማንነቱ ለሀይማኖቱ ሲል በአንድነት የሚነሳበት እሴቱ ነው። በመሆኑም አማራ በአንድነት በተነሳበት በዚህ ጊዜ በተለይም በጎጃም ፈር ቀዳጅ ሆኖ በየወረዳው የተበታተነውን ትግል አንድ አድርጎ አራት ኪሎ ትንሳዔውን ለማክበር በጎጃም ቀጠና ዕዝ ከተመሰረተ ቅርብ ጊዜ…

Read More

ፋኖና የዲያስፓራ ሚድያ። ሚድያው ፋኖን እየደገፈ ወይስ ድጋፍ እያሳጣ ነው?

የዲያስፓራ ሚዲያ በፋኖ ስምን በጠራ ቁጥር ከሚያገኘው ገቢ 20% ለፋኖ ቢሰጥ ኖሮ ዛሬ አዲስ አበባ በተገባ ነበር። ይልቁንም ትግሉ እንደተጠናቀቀ፣ ድል እንደመጣ፣ ስርአቱ እንደወደቀ፣ በመቶ ቢሊዮን ድጋፍ እንዳገኘ ተደርጎና ተጋኖ የሚቀርበው ዜና ሰዉ ድጋፍ እንዳያደርግ፣ የትግሉ ተመልካች እንዲሆንና ነጻ አውጪ ጠባቂ እንዲሆን አድርጎታል።   መቶ ሀያ ሚልዮም ህዝብ በቻለው ሁሉ ስርአቱን እንዲያዳክም ከመቀስቀስ ይልቅ  ቁጭ ብሎ…

Read More

የፋኖ ትግልና የሌሎች ቀዳሚ ተጋድሎዎች ልዩነትና አንድነት

ህልውናን ማስቀጠል ድካም ይጠይቃል። ያለ ድካም ህልውና የሚኖረው ነገር ቢኖር ግዑዝ ወይንም በድን ብቻ ነው። አለትና አንዳንድ ማዕድናት መኖራቸው ዘለቄታዊ የሚሆነው ቀድሞውኑ ሕይወት አልባ ስለሆኑ ነው። የሰው ልጅ የፍጥረት ሁሉ ንጉሥ ሆኖ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ክቡር፥ ሕያው፥ ባለ አእምሮና ባለ ልቦና ነው። የሰው ምድራዊ ህልውና ከሰማያዊ ተስፋው ጋር ተቆራኝቶ ሲታሰብና ሲኖር የሰው ልጅ እንደ ሰማያውያን…

Read More

ፋኖነት ለሰብአዊ ክብር የሚከፍሉት ሰማዕትነት እንጂ የሚገዙትና የሚሸጡት የቅጥረኝነት አገልግሎት አይደለም!

ፋኖነት ለክብረ-ሰብእ፥ ለበዓለ-አገርነት፥ ለፍትሕና ለእውነት የሚሰጥ ክቡር ሕዝባዊ ሰማዕትነት መሆኑን ወዳጅም ጠላትም ይወቅልን ፳፬/፬/፳፻፲፮ ዓ/ም የአገር ቤቱ ነባር ታሪክ፥ ሥነ ልቦና፥ እምነትና ትውፊት፥ ታሪክና የአገርና የሰብአዊነት ትርጉም የተለወጠብን እኛ የዘመኑ ምሁራን የፋኖን ትግል የምንረዳበት መንገድ፥ የምንደግፍበት ምክንያት፥ ተስፋ የምናደርገው ውጤት በጥንቃቄ መጤን ይኖርበታል።ከአገራችን ነባር እሤቶች፥ እምነቶችና ረቂቅ የአገርና የሰውነት ትርጉም የራቅን ብዙዎች ነን። ሁላችንም አገራችንን…

Read More

The merchants of the wars and the plight of Horn of Africa

From the blog spot https://anastasiase.blogspot.com/2023/04/the-merchants-of-wars-and-plight-of_30.html Voice of Fano is not responsible for the content. It is fully the Opinion of the writer, Prof. Anastasias Alexander Anastasias Alexander, Professor of Eastern and African StudiesThis article will have a three part and the first one is about the challenges that Ethiopia is facingI am writing my observations…

Read More

ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከዜጎች የቀረበ ጥሪ

የትዮጵያን ሰራዊት ከመበተን ለማዳን የተደረገ አስቸኳይ ጥሪ ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት ከሰላም ፈላጊና ለኢትዮጵያ እንደ ሀገር ለመቀጠል ከሚደክሙ⦁ የኢትዮጵያ ጦር ሊረዳ የሚገባው አንድ ነገር ካለ ኢትዮጵያ የለችም ማለት የኢትዮጵያ ጦር የሚባል ነገርም የለም ማለት ነው።⦁ ስለዚህ ሰራዊቱ ማንንም ሳይጠብቅ በግሉ ኢትዮጵያን የማዳን ትግሉ ውስጥ መግባት አለበት። የሚታገለውም እኛን ለማዳን ሳይሆን እራሱና ልጆቹ ለማኝ ከመሆን ለማዳን መሆኑን…

Read More