ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት

፲ ጥር ፳፻፲68 ዓ/ም

የአብይ የኦፒዲኦ መንግሥት ሰንደቅ አላማህን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ፣ ማህተብህን በጥሶ፣ ሀገርህን አዳክሞና ከፋፍሎ የራሱን መንግሥት ለመመስረት ቁርጠኛነቱን አሳይቷል።

ከክርስቶስ ጥምቀት ጀምሮ ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት ዓመታት (1686) በኢትዮጵያ ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል እንዳይከበር መንግሥት ወስኗል።  አንተን ደግሞ ትከሻህ ላይ ትንሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ትከሻህ ላይ ለጥፎ አንተን ይማግድሀል ሚስትህና ልጅህ ግን በአባታቸው ኮርተው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ይዘው ከተገኙ በጥይት ተደብድበው ይገደላሉ። 

ታድያ ለራስህ ለሰንደቅ አላማህ ለሚስትህ ለልጅህ ካልሆንክ ለማን ልትሆን ነው? 

የብልጽና ወንጌል ተከታዮች እነ አብይ አህመድ፣ ቀጄላ መርዳሳ፣ ሽመልስ አብዲሳና እና የነ አዳነች አቤቤ መንግሥት ኦርቶዶክስነትን ለማጥፋት ተነስተዋል።

ይሄንን የተረዱ ምእመናን እንደውም ሀገር እስኪኖረንና ሀይማኖታችን እስኪከበር ድረስ በአሉን አናከብርም። እንደውም ጥቁር ለብሰን በየ ቤተ ክርስቲያናችን ቅጥር ውስጥ እየጸልይን እናከብራለ ብሎ ሲመልሱ የተደናገጠው የኦሮሙማ መንግሥት የባሰ የብልጽግና ወንጌል ተከታዮች የባሰ ጣጣ ሊመጣብን ነው ብለው ተሯሩጦው ማክበር ትችላላችሁ አሉ። 

ኢትዮጵያ በግራኝ አህመድ ጭፍጨፋ ግዜ ለ14 ዓመት ጥምቀት አልተከበረም። ጣልያንም ለአራት አመት የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ በማገዱ ኢትዮጵያን ዝም ብለው አልተቀመጡም። ይልቁንም ኢትዮጵያውያን እንቢ ብለው ጠመንጃቸውን  ይዘው ለሰንደቅ ዓላማቸው  እርሷን ለብሰው ለሀገራቸው ለሃይማኖታቸው ተዋደቁ እንጂ ዝም ብለው እሺታ አልተቀበሉም።

ኢትዮጵያ በዛን ዘመን ዋናው ጳጳስ ግብጻዊ ነበሩ። ከዛ በታች የነበሩት ጳጳሳት አራት ነበሩ።  ከአራቱ ሊቀ ጳጳሳት ውስጥ  እንቢኝ ብለው ሃይማኖትን የሚያጠፋ የፋሽስትና የካቶሊክ ቅይጥ መጥቶብሀልና አትገዛ ብለው አውግዘው ተረሽነዋል። አቡነ ጴጥሮስ በአዲስ አበባ አቡነ ሚካኤል ደግሞ በጎሬ መስቀላቸውን ደረታቸው ላይ በጀግነነት እንደያዙ ተረሽነዋል። ከአምስት መቶ በላይ መናኞች በደብረ ሊባኖስ ተፈጅተዋል።

ይህንን በማድረጋቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ግልብጥ ብሎ ወደ አርበኝነት ተቀላቅሎ ወደ 250 ሺ አርበኛች ህይወታቸውን ገብረው ሀገራችውን በእጃቸው ያስገቡት፣ እምነታቸውን ያስከበሩት።  ጣልያንን አባረው ነው ደመራቸውንና ጥምቀታቸውን ያስከበሩት።

የኢትዮጵያ ሰራዊት ሆይ ለሰንደቅ ዓላማህ ካልቆምክ፣ ለፈጣሪህ ካልሞትክ፣ ለመብትህና ለእምነትህ ካልሞትክ ለአብይ አህመድና ለቀጄላ መርዳሳ አሽከር ለመሆን ነው ህይወትን እየሰጠህ ያለው። ቀጄላ መርዳሳ መንግስተ ሰማያትን አያወርስህም። በአደባባይ ሥጋን የሚገለውን ፈርተህ በአደባባይ የካድከው ፈጣሪ በፍርድ ቀን እኔም አላውቅም ይልሀልና አስብ። በቃኝ በል።

አብይ ዋቃ ጉራቻን ለማክበር ብሎ ከሳምንት በላይ በከተማው ሁሉ ድንኳን ተክሎ ሀገሩን ሁሉ ከግብጽ በተቀዳ ባንዲራ   አልብሶ እንዴት እንዳከበረ አይተሀል።

ስለዚህ በደረትህና በትከሻህ ላይ የተለጠፈው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ እንደ ጠላት የተፈረጀ ነውና የምትሞተው ለጥቁሩ፣ ቀዩን ለነጭ ባንዲራ ዘበኝነት ነው።  በትከሻህ ላይ የተለጠፈው ባንዲራ ወይ ገንጥለህ ህልውና አሽከርነትህን እመን ወይም ሰንደቅ አላማህን አስከብር። ታሪክህን አስቀጥል።

የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሀገሩ ለወገኑ፣ ለሰንደቅ ዓላማው  እየሞተ ነው ይሄንን ሀገር ላንተ ያስከብረህ።  አሁን በየቦታው እየተማገደ ያለው ሰራዊት የመከላከያ ሰማንያ ስድስት በመቶው (86%) የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው። ይሁንና ለፈጣሪውም ለሀገሩም ለቀስተ ዳመናህ ካልሞትክ ለማን ነው እየሞትክ ያለኸው? ስለዚህ 85% የምትሆነው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመቅክ ተነስ። ይህንን የሰይጣን ስርዓት አስወግድ።

ለምን የኢትዮጵያ ሰራዊት 86% ኦርቶዶክስ ሆነ ካልክ። የአብይ አህመድ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ወታደር ተቀጥሮ ሀገር መጠበቅ እንደ ኃጢአት ነው የሚቆጥሩትና ህይወታቸውን ለመስጠት አይቀጠሩም። ሌሎቹም እምነቶች ሀገር መጠበቁንና መማገዱን የተተወው ለኦርቶዶክሱ  ለመድኀኒያለም ልጆች ነው። በተቃራነው በሌሎች ደም የተጠበቀ አገር ውስጥ ተቀምጠው መብቴ ተነካ፥ ተገፍቼ ነበር፥ አሁን ይኽኛውና ያኛው ይገባኛል እያለ በፖለቲካና በአመጽ ለማወከ የሚቀድመው የለም።  

አሁን ሃይማኖትህን ትተህ ሰይጣንን ማምለክ ያለበለዚያም ለፈጣሪህ ለመድኀኔዓለም ክርስቶስ መቆም ያለበለዚያም ጥምቀትህን መሀተብህን ቆርጠህ ለኦሮሙማ ጥቁር የወንዝም ይሁን የተራራ አምላክ ነፍስህን በመስጠት ወደ ዘላለም  የማይጠፋ እሳት መሄድን ምረጥ።  

ስለዚህ የምትሞትለት ሰንደቅ ዓላማ ከታገደ ታድያ ለማን ነው የምትሞተው። ለፈጣሪህ ለመድኀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ማክበር  መስጠትን የሚከለክል ሥርዓት  አዝለህ የምትሞትለት ከሆነ ለሰይጣን መገበርህን ተቀብለሀል ማለት ነው። በሰይጣን አላምንም፥ በኢየሱስ ክርስቶስ አምላሁ የምትል ሁሉ ከዚህ ከሰይጣን ሥርዓት  እራስህን ነጻ አውጣ። ጠመንጃህን ለእምነትህ ይዘህ እንቢ በል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *