
የብልጽግና ወንጌል ተከታዬችንንና ከብልጽግንል ፓርቲ አባላት፣ ከዲያብሎስ አምልኮ እራሳችሁን አግልሉ
ሰይፈ ስላሴ ክፍል አንድብዙ መጽሐፍ ቅዱስንና ቁራንን ያጠኑ ብዙ ሰዎች በኢትዮጵያ አሉ። ይሁንና እነዚህ ሰዎች አለማዊውን የአዲሱ ዘመን የስነልቦና መጽሀፍትን አላነበቡም። ስለዚህ ብዙ ክርስቲያኖች እስላሞች ሀይማኖታቸውን ቀይረው የአብይና የሱ ዲያብሎስን እምነት ተከታዬች ሆነዋል። አብይ 14 ሚሊዮን ተከታዬች እንዳሉት ባለፈው ሳምንት ነግሮናል።በሌላ በኩል ደግሞ ብዙ የስነልቦናውን (The New Age Movement) እና አለማዊውን መጽሀፍ ያነበበቡ ብዙ ኢትዮዊያን አሉ…