Category: Uncategorized
የአማራን ሕዝብ የህልውና ትግል ውጤታማነት ለማስጠበቅና ዘለቄታዊነቱን ለማረጋገጥ ጥቂት ጥንቃቄዎች
ታህሣሥ ፲፪ ቀን ፳፻፲፮ ዓ/ምከኢያሱ ዘአዲስ አበባ የአማራ ሕዝብ የህልውና ትግል በድል ላይ ድል እያስመዘገበ ወደ ላቀ ደረጃ እየተሸጋገረ የሚገኝ እንደመሆኑ ውጤታማነቱን ለማስጠበቅና የህልውና ትግሉ ግቡን እስኪመታ ድረስ ለማዝለቅ፣ ትግሉ የሚገኝበትን ደረጃና ሂደት በመገምገምና ትግሉ ያስገኘውን በጎ ዕድል በመተንተን፣ የታዩ ድክመቶችንና ስጋቶችን ከግምት በማስገባት ሊወሰዱ የሚገባቸውን ቀጣይ እርምጃዎች በሚከተሉት ነጥቦች ለመጠቆም ተሞክሯል፡፡ ትግሉ የሚገኝበት አዎንታዊ…
ክፍል ሁለት የአማራ “ፋኖ አንድነት ምክር ቤት” መቼ ተቋቋመ?
የዛሬ 12 ወር ከጎንደር፣ ከጎጃም፣ ከወሎ እና ከሸዋ የመጡ የፋኖ መሪዎች ተሰብስበው ህዳር 12 ቀን 2015 ዓመተ ምህረት በርማጭሆ፣ ሱዳን ድንበር ላይ ኮረደም በርሀ ውስጥ “የፋኖ አንድነት ምክር ቤት” በአንድ እዝ ተዋቅሮ ተመሰረተ።የኢትዮጵያ ፓለቲካ ከተግባሩ ይልቅ ወሬው እየቀደመ ጠላት እያዘጋጀ ስላስቸገረ ይህንን ስብሰባ ከማጯጯህ ሚስጥራዊ ማድረጉ ግድ ነበር። ይሁንና ፋኖን በቅርብ ሲያግዝ በነበረው በማገር ሚዲያ…
የፋኖ አንድነት ምክር ቤት ምሥረታን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ
ክፍል 1ስለ ፋኖ ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ እውነታመግቢያፋኖ በዩቲዩብና በአንዳንድ ሚዲያዎች እንደሚነገረው ‘አንድ ያልሆነ፣ አንድ አመራርና ቅንጅት የሌለው፣ ”በጥይት ቅንድብ የሚላጭ” ነገር ግን ብዙ የሚያስብ ሰው የሌለበት፣ ማኒፌስቶ ያልጻፈና ወዴት መድረስ እንዳለበት በቅጡ የማያውቅ ተደርጎ ሲሳል እናያለን። እነዚህ እውነት ናቸውን? ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ የፋኖ አንድነት ምክር ቤት የራሱን ድህረ ገጽና ዩቲዩብ አቋቁማል።…
ክፍል ሶስት የፋኖ አንድነት ምክርቤት ከዜሮ እስከ ዛሬ
የፋኖ ትግል ውጤት እያመጣ መሆኑን ለመረዳት የአብይን እንቅስቃሴ መመልከት በቂ ነው። ፋኖ እንዳቀደው የአማራ ሕዝብ በህይወት የሚያድነው ነጻ አውጪ መጠበቅን አቁሞ የራሱን ነጻነት ሲያውጅ ነው።ፋኖ አብይን ሲያሯሩጠው እበላ በሎ የከበበው ጥሎት መሸሹን በአይኑ እያየ ነው። ለሰላሳ ሁለት አመታት አማራን በመስደብ፣ በመግደል፣ በመግረፍ፣ በማፈናቀል በህወሀት እና በብልጽና የሚያሾም ነበር። አማራን የሰደበ፣ የደበደበና የገደለ በፈጣን የስልጣን እርከኑን…