Blog

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ!

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ! አገር ሰሪው ታላቁና ጀግናው የአማራ ሕዝብ ባለንበት በ21ኛው ክ/ዘመን እንደ ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስና ምስቅልቅል ተዳርጎ፣ በሀገሩ ላይ የዘር ማፅዳትና ማጥፋት ዓለማቀፍ ወንጀል እየተፈፀመበት፣ በአገዛዙ የጀምላ ፍጅትና ጦርነት ታውጆበት፣ ህልውናው ከምን ግዜውም በላይ የከፋ አደጋ ላይ ወድቆ ይገኛል። ይሁንና በዚህ ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎጃም፣ ከአማራ ፋኖ በጎንደር፣ ከአማራ ፋኖ በሸዋ ዕዝናከምስራቅ አማራ ፋኖ የተሰጠ የጋራ መግለጫ

የአማራን ሕዝብ ትግል ለመጥለፍ መሞከር በአጥንትና በደማችን ላይ መቀለድ ነው!!! የአማራን ሕዝብ ትግል የሚከፍል ወይም የሚያወናብድ ሀሳብ ጊዜው ያለፈበት ቁማር ሲሆን ሀሳቡና አሳቢውም የሞቱ ናቸው። ባለፉት አምሳ ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር የሚሠራው ፖለቲካ መሠረቱን፣ አዕማዱንና ጣራውን አማራን መጥላት ላይ ያደረገ እና አርክቴክቶቹም የአማራ ጠልነት ትርክት ያሰባብሰባቸው የፖለቲካ ኃይሎች ናቸው። ይህን የፖለቲካ ሴራ የተረዱ የአማራ ልጆች…

Read More

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተሰጠ መግለጫ

የዐማራ ሕዝብ ከትናንት እስከ ዛሬ የመንግሥትን ሥልጣን በተቆናጠጡ ዐማራ ጠል ኃይሎች አማካይነት ፖሊሲን፣ ሕግንና ሥርዓትን ሽፋን ባደረገ መልኩ በመላው የኢትዮጵያ ግዛት እንደ አውሬ እየታደነ ተገድሏል፣ በጅምላ ተቀብሯል፣ አስከሬኑ ሳይቀር በእሳትተቃጥሏል፣ ለአራዊትም ሲሳይ ሆኗል። ይህን ተከትሎ ሕዝባችን ለበርካታ ዓመታት በሰላማዊ ትግል የጠየቀ ቢሆንም ይህ ሠላማዊ ትግላችንና ጥያቄያችን እንደ አቅመቢስነት፥ አላዋቂነትና ሞኝነት ተቆጥሮ መንግሥት ነኝ የሚለው ሥርዓት…

Read More

የፖለቲካ ድርድር

የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ…

Read More

ክፍል ሁለት ከ ባለፍው ሳምንት የቀጠለ

የካኪስቶክራሲ አገዛዝና የአማራ ህዝብ አርበኝነት ሰውነት ይበቃል የአብይ አህመድ ካኪስቶክራሲ አገዛዝ የአማራን ህዝብና የሌላውን የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጨቁንበት አግባብ እጅግ በተለያየ መንገድ መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል። ይህንን ልዩነት የማይገነዘቡ ወይም የሚያለባብሱ ሰወች የአማራን ህዝብ ጭቆና ለማራዘም ከፍተኛ አስተዋጾ ያደርጋሉ። አብይ አህመድ አማራን ከሌላው ህዝብ በተለየ መንገድ የሚያጠቃው እንዴትና ለምን እንደሆነ ለመገንዘብ የኢትዮጵያን ድህረ-አብዮት ፖለቲካ ማስታወስ ያስፈልጋል።…

Read More

ክፍል አንድ

የካኪስቶክራሲ አገዛዝና የአማራ ህዝብ አርበኝነት ሰውነት ይበቃል በዚህ ክፍል የምናተኩርበት ነጥብ በአብይ አህመድ የሚነዳው የብልጽግና አገዛዝ ምን አይነት ባህርይ እንዳለውና የአብይ አህመድ የስልጣን ግንባታ ጉዞ ምን እንደሚመስል መቃኘት ነው። ይህንን ስርአት በተለይም ከአማራ ህዝብ አንጻር ምን ባህርይ እንዳለው ካላወቅን ለአማራም ሆነ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የሚበቃ ውጤታማ ትግል ማካሄድ አይቻልም። በፅሁፉ ማሳረጊያ ላይ ለአማራ ህዝብ የህልውና…

Read More

የኢትዮጵያ ድል ለምን በየጊዜው ይነጠቃል?

ከፋኖ አንድነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎችን ፕሮግራም የመጀመሪያ ገጽ ብናይ “የኢትዮጵያ ሕዝብ በ1966 እና በ1997ዓ.ም. የተቀዳጀውን ድል ተነጠቀ” ብለው ነው የሚጀምሩት። ይሁንና ይህ የድል ንጥቂያ እንዳይደገምምን መደረግ እንዳለበት አጥንቶ ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር ምን መደረግ እንዳለበት ያስጠነቀቀ ምሁርግን የለም።የፋኖ አንድነት ምክር ቤት በጉዳዩ ላይ ተወያይቶ የራሱ ግንዛቤና መግባባት ላይ ደርሷል። ዋናው ችግርመንጋውን በማነሳሳትና…

Read More

FOR IMMEDIATE RELEASEFANO

Calls for Peace and Unity in East Africa Ethiopia, 1st February , 2024 FANO, a political & military movement led by young and visionary Ethiopians, is the fastest growing movement all over the country, and is ready to take power. FANO already controls one-third of the country & has garnered support from Ethiopians from all…

Read More

ይድረስ ለኢትዮጵያ ሰራዊት

፲ ጥር ፳፻፲68 ዓ/ም የአብይ የኦፒዲኦ መንግሥት ሰንደቅ አላማህን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ፣ ማህተብህን በጥሶ፣ ሀገርህን አዳክሞና ከፋፍሎ የራሱን መንግሥት ለመመስረት ቁርጠኛነቱን አሳይቷል። ከክርስቶስ ጥምቀት ጀምሮ ለአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሰማንያ ስድስት ዓመታት (1686) በኢትዮጵያ ሲከበር የነበረው የጥምቀት በዓል እንዳይከበር መንግሥት ወስኗል።  አንተን ደግሞ ትከሻህ ላይ ትንሽ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ትከሻህ ላይ ለጥፎ አንተን ይማግድሀል ሚስትህና…

Read More