
የፋኖ አንድነት ምክር ቤት ምሥረታን አንደኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተሰጠ መግለጫ
ክፍል 1ስለ ፋኖ ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ እውነታመግቢያፋኖ በዩቲዩብና በአንዳንድ ሚዲያዎች እንደሚነገረው ‘አንድ ያልሆነ፣ አንድ አመራርና ቅንጅት የሌለው፣ ”በጥይት ቅንድብ የሚላጭ” ነገር ግን ብዙ የሚያስብ ሰው የሌለበት፣ ማኒፌስቶ ያልጻፈና ወዴት መድረስ እንዳለበት በቅጡ የማያውቅ ተደርጎ ሲሳል እናያለን። እነዚህ እውነት ናቸውን? ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ የፋኖ አንድነት ምክር ቤት የራሱን ድህረ ገጽና ዩቲዩብ አቋቁማል።…